አል-ቂያማ · 23/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
إِلَىٰ رَبِّهَا نَاظِرَةٌ ۝٢٣
Ilaa rabbihaa naazirah
📖 በአማርኛ
ወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አል-ቂያማ

21وَتَذَرُونَ الْآخِرَةَ
መጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡
22وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاضِرَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡
23إِلَىٰ رَبِّهَا نَاظِرَةٌ
ወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡
24وَوُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ بَاسِرَةٌ
ፊቶችም በዚያ ቀን ጨፍጋጊዎች ናቸው፡፡
25تَظُنُّ أَن يُفْعَلَ بِهَا فَاقِرَةٌ
በርሳቸውም ዐደጋ እንደሚሠራባቸው ያረጋግጣሉ፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 23

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers