አል-ቂያማ · 22/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاضِرَةٌ ۝٢٢
Wujoohuny yawma `izin naadirah
📖 በአማርኛ
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 20-24 — ሱረቱ አል-ቂያማ

20كَلَّا بَلْ تُحِبُّونَ الْعَاجِلَةَ
(ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡
21وَتَذَرُونَ الْآخِرَةَ
መጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡
22وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاضِرَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡
23إِلَىٰ رَبِّهَا نَاظِرَةٌ
ወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡
24وَوُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ بَاسِرَةٌ
ፊቶችም በዚያ ቀን ጨፍጋጊዎች ናቸው፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
22አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 22

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 22 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 22/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 20–24. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers