አል-ኢንሳን · 23/31
ትርጉም ፊደሎች — አል-ኢንሳን
إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ تَنزِيلًا ۝٢٣
Innaa nahnu nazzalnaa `alaikal quraana tanzeelaa
📖 በአማርኛ
እኛ ቁርኣንን ባንተ ላይ ማውረድን እኛው አወረድነው፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 21-25 — አል-ኢንሳን

21عَالِيَهُمْ ثِيَابُ سُندُسٍ خُضْرٌ وَإِسْتَبْرَقٌ ۖ وَحُلُّوا أَسَاوِرَ مِن فِضَّةٍ وَسَقَاهُمْ رَبُّهُمْ شَرَابًا طَهُورًا
አረንጓዴዎች የኾኑ የቀጭን ሐር ልብሶችና ወፍራም ሐርም በላያቸው ላይ አልለ፡፡ ከብር የኾኑ አንባሮችንም ይሸለማሉ፡፡ ጌታቸውም አጥሪ የኾነን መጠጥ ያጠጣቸዋል፡፡
22إِنَّ هَٰذَا كَانَ لَكُمْ جَزَاءً وَكَانَ سَعْيُكُم مَّشْكُورًا
«ይህ በእርግጥ ለእናንተ ዋጋ ኾነ፡፡ ሥራችሁም ምስጉን ኾነ፤» (ይባላሉ)፡፡
23إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ تَنزِيلًا
እኛ ቁርኣንን ባንተ ላይ ማውረድን እኛው አወረድነው፡፡
24فَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ وَلَا تُطِعْ مِنْهُمْ آثِمًا أَوْ كَفُورًا
ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ ከእነርሱም ኀጢአተኛን ወይም ከሓዲን አትታዘዝ፡፡
25وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
የጌታህንም ስም በጧትና ከቀትር በላይ አውሳ፡፡
አል-ኢንሳንቁርአን ማውጫ
31አንቀጽ
MedinanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሳን 23

ሱረቱ አል-ኢንሳን አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እኛ ቁርኣንን ባንተ ላይ ማውረድን እኛው አወረድነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/31 — አል-ኢንሳን الإنسان (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ኢንሳን ስሙ, አል-ኢንሳን ትርጉም, አል-ኢንሳን mp3, አል-ኢንሳን pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers