አል-ሙርሳላት · 11/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
وَإِذَا الرُّسُلُ أُقِّتَتْ ۝١١
Wa izar Rusulu uqqitat
📖 በአማርኛ
መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

9وَإِذَا السَّمَاءُ فُرِجَتْ
ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፡፡
10وَإِذَا الْجِبَالُ نُسِفَتْ
ጋራዎችም በተንኮተኮቱ ጊዜ፡፡
11وَإِذَا الرُّسُلُ أُقِّتَتْ
መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡
12لِأَيِّ يَوْمٍ أُجِّلَتْ
ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤
13لِيَوْمِ الْفَصْلِ
ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 11

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers