አል-ሙርሳላት · 33/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
كَأَنَّهُ جِمَالَتٌ صُفْرٌ ۝٣٣
Ka annahoo jimaalatun sufr
📖 በአማርኛ
(ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 31-35 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

31لَّا ظَلِيلٍ وَلَا يُغْنِي مِنَ اللَّهَبِ
አጠላይ ያልኾነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ኾነው (አዝግሙ)፡፡
32إِنَّهَا تَرْمِي بِشَرَرٍ كَالْقَصْرِ
እርሷ እንደ ታላላቅ ሕንጻ የኾኑን ቃንቄዎች ትወረውራለች፡፡
33كَأَنَّهُ جِمَالَتٌ صُفْرٌ
(ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡
34وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
35هَٰذَا يَوْمُ لَا يَنطِقُونَ
ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
33አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 33

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 33 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 33/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 31–35. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers