አን-ነበእ · 34/40
ትርጉም ፊደሎች — አን-ነበእ
وَكَأْسًا دِهَاقًا ۝٣٤
Wa ka`san di haaqa
📖 በአማርኛ
የተሞሉ ብርጭቆዎችም፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 32-36 — አን-ነበእ

32حَدَائِقَ وَأَعْنَابًا
አትክልቶችና ወይኖችም፡፡
33وَكَوَاعِبَ أَتْرَابًا
እኩያዎች የኾኑ ጡተ ጉቻማዎችም፡፡
34وَكَأْسًا دِهَاقًا
የተሞሉ ብርጭቆዎችም፡፡
35لَّا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا كِذَّابًا
በውስጧ ትርፍ ቃልንም ማስዋሸትንም አይሰሙም፡፡
36جَزَاءً مِّن رَّبِّكَ عَطَاءً حِسَابًا
ከጌታህ የኾነን ምንዳ በቂ ስጦታን (ተሰጡ)፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
34አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 34

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 34 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የተሞሉ ብርጭቆዎችም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 34/40 — አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አን-ነበእ ስሙ, አን-ነበእ ትርጉም, አን-ነበእ mp3, አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 32–36. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers