አን-ነበእ · 35/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
لَّا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا كِذَّابًا ۝٣٥
Laa yasma`oona fiha lagh waw walaa kizzaba
📖 በአማርኛ
በውስጧ ትርፍ ቃልንም ማስዋሸትንም አይሰሙም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 33-37 — ሱረቱ አን-ነበእ

33وَكَوَاعِبَ أَتْرَابًا
እኩያዎች የኾኑ ጡተ ጉቻማዎችም፡፡
34وَكَأْسًا دِهَاقًا
የተሞሉ ብርጭቆዎችም፡፡
35لَّا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا كِذَّابًا
በውስጧ ትርፍ ቃልንም ማስዋሸትንም አይሰሙም፡፡
36جَزَاءً مِّن رَّبِّكَ عَطَاءً حِسَابًا
ከጌታህ የኾነን ምንዳ በቂ ስጦታን (ተሰጡ)፡፡
37رَّبِّ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا الرَّحْمَٰنِ ۖ لَا يَمْلِكُونَ مِنْهُ خِطَابًا
የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ጌታ በጣም አዛኝ ከኾነው (ተመነዱ)፡፡ ከእርሱ ጋር መነጋገርን አይችሉም፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
35አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 35

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 35 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በውስጧ ትርፍ ቃልንም ማስዋሸትንም አይሰሙም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 35/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 33–37. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers