አን-ናዚዓት · 17/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
اذْهَبْ إِلَىٰ فِرْعَوْنَ إِنَّهُ طَغَىٰ ۝١٧
Izhab ilaa fir`auna innahu taghaa
📖 በአማርኛ
ወደ ፈርዖን ኺድ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 15-19 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

15هَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ مُوسَىٰ
የሙሳ ወሬ መጣልህን?
16إِذْ نَادَاهُ رَبُّهُ بِالْوَادِ الْمُقَدَّسِ طُوًى
ጌታው በተቀደሰው ሸለቆ በጡዋ በጠራው ጊዜ፤
17اذْهَبْ إِلَىٰ فِرْعَوْنَ إِنَّهُ طَغَىٰ
ወደ ፈርዖን ኺድ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡
18فَقُلْ هَل لَّكَ إِلَىٰ أَن تَزَكَّىٰ
በለውም፡- «ወደ መጥራራትህ ላንተ (መንገድ) አለህን?»
19وَأَهْدِيَكَ إِلَىٰ رَبِّكَ فَتَخْشَىٰ
«ወደ ጌታህም ልመራህ ትፈራውም ዘንድ፤ (መንገድ አለህን?)» አለው፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
17አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 17

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 17 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ ፈርዖን ኺድ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 17/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 15–19. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers