አን-ናዚዓት · 18/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
فَقُلْ هَل لَّكَ إِلَىٰ أَن تَزَكَّىٰ ۝١٨
Faqul hal laka ilaa-an tazakka
📖 በአማርኛ
በለውም፡- «ወደ መጥራራትህ ላንተ (መንገድ) አለህን?»

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

16إِذْ نَادَاهُ رَبُّهُ بِالْوَادِ الْمُقَدَّسِ طُوًى
ጌታው በተቀደሰው ሸለቆ በጡዋ በጠራው ጊዜ፤
17اذْهَبْ إِلَىٰ فِرْعَوْنَ إِنَّهُ طَغَىٰ
ወደ ፈርዖን ኺድ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡
18فَقُلْ هَل لَّكَ إِلَىٰ أَن تَزَكَّىٰ
በለውም፡- «ወደ መጥራራትህ ላንተ (መንገድ) አለህን?»
19وَأَهْدِيَكَ إِلَىٰ رَبِّكَ فَتَخْشَىٰ
«ወደ ጌታህም ልመራህ ትፈራውም ዘንድ፤ (መንገድ አለህን?)» አለው፡፡
20فَأَرَاهُ الْآيَةَ الْكُبْرَىٰ
ታላቂቱንም ተዓምር አሳየው፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 18

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በለውም፡- «ወደ መጥራራትህ ላንተ (መንገድ) አለህን?»

ሱረቱ አንቀጽ 18/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers