አል-ፈጅር · 15/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
فَأَمَّا الْإِنسَانُ إِذَا مَا ابْتَلَاهُ رَبُّهُ فَأَكْرَمَهُ وَنَعَّمَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَكْرَمَنِ ۝١٥
Fa ammal insaanu izaa mab talaahu Rabbuhoo fa akramahoo wa na` `amahoo fa yaqoolu Rabbeee akraman
📖 በአማርኛ
ሰውማ ጌታው በሞከረው ጊዜ፣ ባከበረውና ባጣቀመውም (ጊዜ) «ጌታዬ አከበረኝ (አበለጠኝ)» ይላል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አል-ፈጅር

13فَصَبَّ عَلَيْهِمْ رَبُّكَ سَوْطَ عَذَابٍ
በእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡
14إِنَّ رَبَّكَ لَبِالْمِرْصَادِ
ጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና፡፡
15فَأَمَّا الْإِنسَانُ إِذَا مَا ابْتَلَاهُ رَبُّهُ فَأَكْرَمَهُ وَنَعَّمَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَكْرَمَنِ
ሰውማ ጌታው በሞከረው ጊዜ፣ ባከበረውና ባጣቀመውም (ጊዜ) «ጌታዬ አከበረኝ (አበለጠኝ)» ይላል፡፡
16وَأَمَّا إِذَا مَا ابْتَلَاهُ فَقَدَرَ عَلَيْهِ رِزْقَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَهَانَنِ
በሞከረውና በእርሱ ላይ ሲሳዩን ባጠበበ ጊዜማ «ጌታዬ አሳነሰኝ» ይላል፡፡
17كَلَّا ۖ بَل لَّا تُكْرِمُونَ الْيَتِيمَ
ይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 15

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰውማ ጌታው በሞከረው ጊዜ፣ ባከበረውና ባጣቀመውም (ጊዜ) «ጌታዬ አከበረኝ (አበለጠኝ)»…

ሱረቱ አንቀጽ 15/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers