አል-ሌል · 14/21
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሌል
فَأَنذَرْتُكُمْ نَارًا تَلَظَّىٰ ۝١٤
Fa anzartukum naaran talazzaa
📖 በአማርኛ
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አል-ሌል

12إِنَّ عَلَيْنَا لَلْهُدَىٰ
ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን፡፡
13وَإِنَّ لَنَا لَلْآخِرَةَ وَالْأُولَىٰ
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡
14فَأَنذَرْتُكُمْ نَارًا تَلَظَّىٰ
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡
15لَا يَصْلَاهَا إِلَّا الْأَشْقَى
ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡
16الَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡
አል-ሌልቁርአን ማውጫ
21አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሌል 14

ሱረቱ አል-ሌል አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/21 — ሱረቱ አል-ሌል الليل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሌል ስሙ, ሱረቱ አል-ሌል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሌል mp3, ሱረቱ አል-ሌል pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers