አል-ሌል · 13/21
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሌል
وَإِنَّ لَنَا لَلْآخِرَةَ وَالْأُولَىٰ ۝١٣
Wa inna lanaa lal Aakhirata wal oolaa
📖 በአማርኛ
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አል-ሌል

11وَمَا يُغْنِي عَنْهُ مَالُهُ إِذَا تَرَدَّىٰ
በወደቀም ጊዜ ገንዘቡ ከእርሱ ምንም አይጠቅመውም፡፡
12إِنَّ عَلَيْنَا لَلْهُدَىٰ
ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን፡፡
13وَإِنَّ لَنَا لَلْآخِرَةَ وَالْأُولَىٰ
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡
14فَأَنذَرْتُكُمْ نَارًا تَلَظَّىٰ
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡
15لَا يَصْلَاهَا إِلَّا الْأَشْقَى
ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡
አል-ሌልቁርአን ማውጫ
21አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሌል 13

ሱረቱ አል-ሌል አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/21 — ሱረቱ አል-ሌል الليل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሌል ስሙ, ሱረቱ አል-ሌል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሌል mp3, ሱረቱ አል-ሌል pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers