አል-ዐለቅ · 7/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዐለቅ
أَن رَّآهُ اسْتَغْنَىٰ ۝٧
Ar-ra aahus taghnaa
📖 በአማርኛ
ራሱን የተብቃቃ (ባለ ሀብት) ኾኖ ለማየቱ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 5-9 — ሱረቱ አል-ዐለቅ

5عَلَّمَ الْإِنسَانَ مَا لَمْ يَعْلَمْ
ሰውን ያላወቀውን ሁሉ ያሳወቀ ሲኾን፡፡
6كَلَّا إِنَّ الْإِنسَانَ لَيَطْغَىٰ
በእውነቱ ሰው ወሰንን ያልፋል፡፡
7أَن رَّآهُ اسْتَغْنَىٰ
ራሱን የተብቃቃ (ባለ ሀብት) ኾኖ ለማየቱ፡፡
8إِنَّ إِلَىٰ رَبِّكَ الرُّجْعَىٰ
መመለሻው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
9أَرَأَيْتَ الَّذِي يَنْهَىٰ
አየህን? ያንን የሚከለክለውን፡፡
አል-ዐለቅቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዐለቅ 7

ሱረቱ አል-ዐለቅ አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ራሱን የተብቃቃ (ባለ ሀብት) ኾኖ ለማየቱ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/19 — ሱረቱ አል-ዐለቅ العلق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዐለቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ዐለቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዐለቅ mp3, ሱረቱ አል-ዐለቅ pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers