አስ-ሳፋት · 128/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ ۝١٢٨
Illaa `ibaadal laahil mukhlaseen
📖 በአማርኛ
ንጹሕ የተደረጉት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 126-130 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

126اللَّهَ رَبَّكُمْ وَرَبَّ آبَائِكُمُ الْأَوَّلِينَ
አላህን ጌታችሁንና የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁን ጌታ (ትተዋላችሁን)?
127فَكَذَّبُوهُ فَإِنَّهُمْ لَمُحْضَرُونَ
አስተባበሉትም፡፡ ስለዚህ እነርሱ (ለቅጣት) የሚጣዱ ናቸው፡፡
128إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ
ንጹሕ የተደረጉት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡
129وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ
በእርሱ ላይም በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን ተውንለት፡፡
130سَلَامٌ عَلَىٰ إِلْ يَاسِينَ
ሰላም በኢልያሲን ላይ ይሁን፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
128አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 128

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 128 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ንጹሕ የተደረጉት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 128/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 126–130. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers