አስ-ሳፋት · 172/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِنَّهُمْ لَهُمُ الْمَنصُورُونَ ۝١٧٢
Innaa hum lahumul mansooroon
📖 በአማርኛ
እነርሱ ተረጂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 170-174 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

170فَكَفَرُوا بِهِ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ
ግን (ቁርኣኑ በመጣላቸው ጊዜ) በእርሱ ካዱ፡፡ ወደፊትም በእርግጥ ያውቃሉ፡፡
171وَلَقَدْ سَبَقَتْ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا الْمُرْسَلِينَ
(የእርዳታ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች፡፡
172إِنَّهُمْ لَهُمُ الْمَنصُورُونَ
እነርሱ ተረጂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
173وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ الْغَالِبُونَ
ሰራዊቶቻችንም በእርግጥ አሸናፊዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
174فَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّىٰ حِينٍ
ከእነርሱም (ከመካ ከሓዲዎች) እስከ ጥቂት ጊዜ ድረስ ዙር (ተዋቸው)፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
172አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 172

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 172 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱ ተረጂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 172/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 170–174. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers