አስ-ሳፋት · 171/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَلَقَدْ سَبَقَتْ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا الْمُرْسَلِينَ ۝١٧١
Wa laqad sabaqat Kalimatunaa li`ibaadinal mursa leen
📖 በአማርኛ
(የእርዳታ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 169-173 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

169لَكُنَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ
«የአላህ ምርጦች ባሮች በሆን ነበር፡፡»
170فَكَفَرُوا بِهِ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ
ግን (ቁርኣኑ በመጣላቸው ጊዜ) በእርሱ ካዱ፡፡ ወደፊትም በእርግጥ ያውቃሉ፡፡
171وَلَقَدْ سَبَقَتْ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا الْمُرْسَلِينَ
(የእርዳታ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች፡፡
172إِنَّهُمْ لَهُمُ الْمَنصُورُونَ
እነርሱ ተረጂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
173وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ الْغَالِبُونَ
ሰራዊቶቻችንም በእርግጥ አሸናፊዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
171አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 171

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 171 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (የእርዳታ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 171/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 169–173. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers