አድ-ዱኻን · 36/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
فَأْتُوا بِآبَائِنَا إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ ۝٣٦
Faatoo bi aabaaa`inaaa inkuntum saadiqeen
📖 በአማርኛ
እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 34-38 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

34إِنَّ هَٰؤُلَاءِ لَيَقُولُونَ
እነዚህ (የመካ ከሓዲዎች) በእርግጥ ይላሉ፡-
35إِنْ هِيَ إِلَّا مَوْتَتُنَا الْأُولَىٰ وَمَا نَحْنُ بِمُنشَرِينَ
እርሷ የፊተኛይቱ ሞታችን እንጅ አይደለችም፡፡ እኛም የምንቀሰቀስ አይደለንም፡፡
36فَأْتُوا بِآبَائِنَا إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ
እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን፡፡
37أَهُمْ خَيْرٌ أَمْ قَوْمُ تُبَّعٍ وَالَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ ۚ أَهْلَكْنَاهُمْ ۖ إِنَّهُمْ كَانُوا مُجْرِمِينَ
እነርሱ በላጮች ናቸውን ወይስ የቱብበዕ ሕዝቦችና እነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት? አጠፋናቸው፡፡ እነርሱ አመጸኞች ነበሩና፡፡
38وَمَا خَلَقْنَا السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا لَاعِبِينَ
ሰማያትንና ምድርንም በሁለቱ መካከል ያለውንም ሁሉ ቀላጆች ኾነን አልፈጠርንም፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
36አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 36

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 36 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 36/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 34–38. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers