አዝ-ዛሪያት · 1/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
وَالذَّارِيَاتِ ذَرْوًا ۝١
Waz-zaariyaati zarwaa
📖 በአማርኛ
መበተንን በታኞች በኾኑት (ነፋሶች)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

1وَالذَّارِيَاتِ ذَرْوًا
መበተንን በታኞች በኾኑት (ነፋሶች)፡፡
2فَالْحَامِلَاتِ وِقْرًا
ከባድ (ዝናምን) ተሸካሚዎች በኾኑትም (ደመናዎች)፡፡
3فَالْجَارِيَاتِ يُسْرًا
ገር (መንሻለልን) ተንሻላዮች በኾኑትም (መርከቦች)፡፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 1

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መበተንን በታኞች በኾኑት (ነፋሶች)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers