አል-ቀመር · 42/55
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀመር
كَذَّبُوا بِآيَاتِنَا كُلِّهَا فَأَخَذْنَاهُمْ أَخْذَ عَزِيزٍ مُّقْتَدِرٍ ۝٤٢
Kazzaboo bi Aayaatinaa kullihaa fa akhaznaahum akhza `azeezim muqtadir
📖 በአማርኛ
በተዓምራቶቻችን በሁሏም አስተባበሉ፡፡ የብርቱ ቻይንም አያያዝ ያዝናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 40-44 — ሱረቱ አል-ቀመር

40وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍ
ቁርኣንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው፡፡ ተገሳጭም አልለን?
41وَلَقَدْ جَاءَ آلَ فِرْعَوْنَ النُّذُرُ
የፈርዖንንም ቤተሰቦች ማስጠንቀቂያዎች በእርግጥ መጡዋቸው፡፡
42كَذَّبُوا بِآيَاتِنَا كُلِّهَا فَأَخَذْنَاهُمْ أَخْذَ عَزِيزٍ مُّقْتَدِرٍ
በተዓምራቶቻችን በሁሏም አስተባበሉ፡፡ የብርቱ ቻይንም አያያዝ ያዝናቸው፡፡
43أَكُفَّارُكُمْ خَيْرٌ مِّنْ أُولَٰئِكُمْ أَمْ لَكُم بَرَاءَةٌ فِي الزُّبُرِ
ከሓዲዎቻችሁ ከእነዚህ በላጮች ናቸውን? ወይስ ለናንተ በመጽሐፎች ውስጥ (የተነገረ) ነፃነት አላችሁን?
44أَمْ يَقُولُونَ نَحْنُ جَمِيعٌ مُّنتَصِرٌ
ወይስ «እኛ የተረዳን ክምቹዎች ነን» ይላሉን?
አል-ቀመርቁርአን ማውጫ
55አንቀጽ
MeccanRevelation
42አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀመር 42

ሱረቱ አል-ቀመር አንቀጽ 42 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በተዓምራቶቻችን በሁሏም አስተባበሉ፡፡ የብርቱ ቻይንም አያያዝ ያዝናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 42/55 — ሱረቱ አል-ቀመር القمر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀመር ስሙ, ሱረቱ አል-ቀመር ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀመር mp3, ሱረቱ አል-ቀመር pdf. አንቀጽ 40–44. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers