አል-ቀመር · 52/55
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀመር
وَكُلُّ شَيْءٍ فَعَلُوهُ فِي الزُّبُرِ ۝٥٢
Wa kullu shai`in fa`aloohu fiz Zubur
📖 በአማርኛ
የሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 50-54 — ሱረቱ አል-ቀመር

50وَمَا أَمْرُنَا إِلَّا وَاحِدَةٌ كَلَمْحٍ بِالْبَصَرِ
ትእዛዛችንም እንደ ዓይን ቅጽበት አንዲት (ቃል) እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
51وَلَقَدْ أَهْلَكْنَا أَشْيَاعَكُمْ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍ
ብጤዎቻችሁንም በእርግጥ አጠፋን፡፡ ተገሳጭም አልለን?
52وَكُلُّ شَيْءٍ فَعَلُوهُ فِي الزُّبُرِ
የሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡
53وَكُلُّ صَغِيرٍ وَكَبِيرٍ مُّسْتَطَرٌ
ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡
54إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَنَهَرٍ
አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በወንዞች ውስጥ ናቸው፡፡
አል-ቀመርቁርአን ማውጫ
55አንቀጽ
MeccanRevelation
52አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀመር 52

ሱረቱ አል-ቀመር አንቀጽ 52 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 52/55 — ሱረቱ አል-ቀመር القمر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀመር ስሙ, ሱረቱ አል-ቀመር ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀመር mp3, ሱረቱ አል-ቀመር pdf. አንቀጽ 50–54. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers