አር-ራህማን · 40/78
ትርጉም ፊደሎች — አር-ራህማን
فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ۝٤٠
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
📖 በአማርኛ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 38-42 — አር-ራህማን

38فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
39فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُسْأَلُ عَن ذَنبِهِ إِنسٌ وَلَا جَانٌّ
በዚያም ቀን ሰውም ጃንም ከኃጢኣቱ ገና አይጠየቅም፡፡
40فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
41يُعْرَفُ الْمُجْرِمُونَ بِسِيمَاهُمْ فَيُؤْخَذُ بِالنَّوَاصِي وَالْأَقْدَامِ
ከሓዲዎች በምልክታቸው ይታወቃሉ፡፡ አናቶቻቸውንና ጫማዎቻቸውንም ይያዛሉ፡፡
42فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
40አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 40

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 40 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?

ሱረቱ አንቀጽ 40/78 — አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አር-ራህማን ስሙ, አር-ራህማን ትርጉም, አር-ራህማን mp3, አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 38–42. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers