አል-ዋቂዐ · 44/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
لَّا بَارِدٍ وَلَا كَرِيمٍ ۝٤٤
Laa baaridinw wa laa kareem
📖 በአማርኛ
ቀዝቃዛም መልካምም ያልኾነ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 42-46 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

42فِي سَمُومٍ وَحَمِيمٍ
በመርዛም ነፋስ በጣም በፈላ ውሃም ውስጥ ናቸው፡፡
43وَظِلٍّ مِّن يَحْمُومٍ
ከጥቁር ጭስም በኾነ ጥላ ውስጥ፡፡
44لَّا بَارِدٍ وَلَا كَرِيمٍ
ቀዝቃዛም መልካምም ያልኾነ፡፡
45إِنَّهُمْ كَانُوا قَبْلَ ذَٰلِكَ مُتْرَفِينَ
እነርሱ ከዚህ በፊት ቅምጥሎች ነበሩና፡፡
46وَكَانُوا يُصِرُّونَ عَلَى الْحِنثِ الْعَظِيمِ
በታላቅ ኀጢአትም ላይ ይዘወትሩ ነበሩና፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
44አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 44

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 44 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ቀዝቃዛም መልካምም ያልኾነ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 44/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 42–46. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers