አል-ዋቂዐ · 43/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَظِلٍّ مِّن يَحْمُومٍ ۝٤٣
Wa zillim miny yahmoom
📖 በአማርኛ
ከጥቁር ጭስም በኾነ ጥላ ውስጥ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 41-45 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

41وَأَصْحَابُ الشِّمَالِ مَا أَصْحَابُ الشِّمَالِ
የግራ ጓደኞችም ምንኛ (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች! ናቸው፡፡
42فِي سَمُومٍ وَحَمِيمٍ
በመርዛም ነፋስ በጣም በፈላ ውሃም ውስጥ ናቸው፡፡
43وَظِلٍّ مِّن يَحْمُومٍ
ከጥቁር ጭስም በኾነ ጥላ ውስጥ፡፡
44لَّا بَارِدٍ وَلَا كَرِيمٍ
ቀዝቃዛም መልካምም ያልኾነ፡፡
45إِنَّهُمْ كَانُوا قَبْلَ ذَٰلِكَ مُتْرَفِينَ
እነርሱ ከዚህ በፊት ቅምጥሎች ነበሩና፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
43አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 43

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 43 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጥቁር ጭስም በኾነ ጥላ ውስጥ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 43/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 41–45. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers