አል-ዋቂዐ · 52/96
ትርጉም ፊደሎች — አል-ዋቂዐ
لَآكِلُونَ مِن شَجَرٍ مِّن زَقُّومٍ ۝٥٢
La aakiloona min shaja rim min zaqqoom
📖 በአማርኛ
« ከዘቁም ዛፍ በእርግጥ በይዎች ናችሁ፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 50-54 — አል-ዋቂዐ

50لَمَجْمُوعُونَ إِلَىٰ مِيقَاتِ يَوْمٍ مَّعْلُومٍ
«በተወሰነ ቀን ቀጠሮ በእርግጥ ተሰብሳቢዎች ናቸው፡፡
51ثُمَّ إِنَّكُمْ أَيُّهَا الضَّالُّونَ الْمُكَذِّبُونَ
«ከዚያም እናንተ ጠማሞች አስተባባዮች ሆይ!
52لَآكِلُونَ مِن شَجَرٍ مِّن زَقُّومٍ
« ከዘቁም ዛፍ በእርግጥ በይዎች ናችሁ፡፡
53فَمَالِئُونَ مِنْهَا الْبُطُونَ
«ከእርሷም ሆዶቻችሁን ሞይዎች ናችሁ፡፡
54فَشَارِبُونَ عَلَيْهِ مِنَ الْحَمِيمِ
«በእርሱ ላይም ከፈላ ውሃ ጠጪዎች ናችሁ፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
52አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 52

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 52 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : « ከዘቁም ዛፍ በእርግጥ በይዎች ናችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 52/96 — አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ዋቂዐ ስሙ, አል-ዋቂዐ ትርጉም, አል-ዋቂዐ mp3, አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 50–54. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers