አል-ዋቂዐ · 51/96
ትርጉም ፊደሎች — አል-ዋቂዐ
ثُمَّ إِنَّكُمْ أَيُّهَا الضَّالُّونَ الْمُكَذِّبُونَ ۝٥١
summa innakum ayyuhad daaalloonal mukazziboon
📖 በአማርኛ
«ከዚያም እናንተ ጠማሞች አስተባባዮች ሆይ!

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 49-53 — አል-ዋቂዐ

49قُلْ إِنَّ الْأَوَّلِينَ وَالْآخِرِينَ
በላቸው፡- «ፊተኞቹም ኋለኞቹም፡፡
50لَمَجْمُوعُونَ إِلَىٰ مِيقَاتِ يَوْمٍ مَّعْلُومٍ
«በተወሰነ ቀን ቀጠሮ በእርግጥ ተሰብሳቢዎች ናቸው፡፡
51ثُمَّ إِنَّكُمْ أَيُّهَا الضَّالُّونَ الْمُكَذِّبُونَ
«ከዚያም እናንተ ጠማሞች አስተባባዮች ሆይ!
52لَآكِلُونَ مِن شَجَرٍ مِّن زَقُّومٍ
« ከዘቁም ዛፍ በእርግጥ በይዎች ናችሁ፡፡
53فَمَالِئُونَ مِنْهَا الْبُطُونَ
«ከእርሷም ሆዶቻችሁን ሞይዎች ናችሁ፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
51አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 51

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 51 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከዚያም እናንተ ጠማሞች አስተባባዮች ሆይ!

ሱረቱ አንቀጽ 51/96 — አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ዋቂዐ ስሙ, አል-ዋቂዐ ትርጉም, አል-ዋቂዐ mp3, አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 49–53. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers