አል-ቀላም · 4/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ ۝٤
Wa innaka la`alaa khuluqin `azeem
📖 በአማርኛ
አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-ቀላም

2مَا أَنتَ بِنِعْمَةِ رَبِّكَ بِمَجْنُونٍ
አንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡
3وَإِنَّ لَكَ لَأَجْرًا غَيْرَ مَمْنُونٍ
ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡
4وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ
አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡
5فَسَتُبْصِرُ وَيُبْصِرُونَ
ወደፊትም ታያለህ፤ ያያሉም፡፡
6بِأَييِّكُمُ الْمَفْتُونُ
ዕብደት በማንኛችሁ እንዳልለ፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 4

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers