አል-መዓሪጅ · 23/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
الَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ دَائِمُونَ ۝٢٣
Allazeena hum `alaa Salaatihim daaa`imoon
📖 በአማርኛ
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

21وَإِذَا مَسَّهُ الْخَيْرُ مَنُوعًا
መልካምም ነገር (ድሎት) ባገኘ ጊዜ ከልካይ (ኾኖ ተፈጠረ)፡፡
22إِلَّا الْمُصَلِّينَ
ሰጋጆቹ ብቻ ሲቀሩ፡፡
23الَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ دَائِمُونَ
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡
24وَالَّذِينَ فِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ مَّعْلُومٌ
እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡
25لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ
ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 23

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers