አል-መዓሪጅ · 24/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَالَّذِينَ فِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ مَّعْلُومٌ ۝٢٤
Wallazeena feee amwaalihim haqqum ma`loom
📖 በአማርኛ
እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 22-26 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

22إِلَّا الْمُصَلِّينَ
ሰጋጆቹ ብቻ ሲቀሩ፡፡
23الَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ دَائِمُونَ
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡
24وَالَّذِينَ فِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ مَّعْلُومٌ
እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡
25لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ
ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)፡፡
26وَالَّذِينَ يُصَدِّقُونَ بِيَوْمِ الدِّينِ
እነዚያም በፍርዱ ቀን እውነት የሚሉት (የሚያረጋግጡት)፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
24አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 24

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 24 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 24/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 22–26. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers