አል-መዓሪጅ · 27/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَالَّذِينَ هُم مِّنْ عَذَابِ رَبِّهِم مُّشْفِقُونَ ۝٢٧
Wallazeena hum min `azaabi Rabbihim mushfiqoon
📖 በአማርኛ
እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 25-29 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

25لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ
ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)፡፡
26وَالَّذِينَ يُصَدِّقُونَ بِيَوْمِ الدِّينِ
እነዚያም በፍርዱ ቀን እውነት የሚሉት (የሚያረጋግጡት)፡፡
27وَالَّذِينَ هُم مِّنْ عَذَابِ رَبِّهِم مُّشْفِقُونَ
እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡
28إِنَّ عَذَابَ رَبِّهِمْ غَيْرُ مَأْمُونٍ
የጌታቸው ቅጣት (መምጣቱ) የማያስተማምን ነውና፡፡
29وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
27አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 27

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 27 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 27/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 25–29. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers