አል-መዓሪጅ · 28/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
إِنَّ عَذَابَ رَبِّهِمْ غَيْرُ مَأْمُونٍ ۝٢٨
Inna `azaaba Rabbihim ghairu maamoon
📖 በአማርኛ
የጌታቸው ቅጣት (መምጣቱ) የማያስተማምን ነውና፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 26-30 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

26وَالَّذِينَ يُصَدِّقُونَ بِيَوْمِ الدِّينِ
እነዚያም በፍርዱ ቀን እውነት የሚሉት (የሚያረጋግጡት)፡፡
27وَالَّذِينَ هُم مِّنْ عَذَابِ رَبِّهِم مُّشْفِقُونَ
እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡
28إِنَّ عَذَابَ رَبِّهِمْ غَيْرُ مَأْمُونٍ
የጌታቸው ቅጣት (መምጣቱ) የማያስተማምን ነውና፡፡
29وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
30إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በእነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
28አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 28

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 28 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የጌታቸው ቅጣት (መምጣቱ) የማያስተማምን ነውና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 28/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 26–30. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers