አል-መዓሪጅ · 29/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ ۝٢٩
Wallazeena hum lifuroo jihim haafizoon
📖 በአማርኛ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 27-31 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

27وَالَّذِينَ هُم مِّنْ عَذَابِ رَبِّهِم مُّشْفِقُونَ
እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡
28إِنَّ عَذَابَ رَبِّهِمْ غَيْرُ مَأْمُونٍ
የጌታቸው ቅጣት (መምጣቱ) የማያስተማምን ነውና፡፡
29وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
30إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በእነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
31فَمَنِ ابْتَغَىٰ وَرَاءَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْعَادُونَ
ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
29አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 29

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 29 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 29/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 27–31. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers