አል-መዓሪጅ · 32/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَالَّذِينَ هُمْ لِأَمَانَاتِهِمْ وَعَهْدِهِمْ رَاعُونَ ۝٣٢
Wallazeena hum li amaa naatihim wa `ahdihim raa`oon
📖 በአማርኛ
እነዚያም እነርሱ አደራዎቻቸውንና ቃል ኪዳናቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 30-34 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

30إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በእነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
31فَمَنِ ابْتَغَىٰ وَرَاءَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْعَادُونَ
ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው፡፡
32وَالَّذِينَ هُمْ لِأَمَانَاتِهِمْ وَعَهْدِهِمْ رَاعُونَ
እነዚያም እነርሱ አደራዎቻቸውንና ቃል ኪዳናቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
33وَالَّذِينَ هُم بِشَهَادَاتِهِمْ قَائِمُونَ
እነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት፡፡
34وَالَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ يُحَافِظُونَ
እነዚያም እነርሱ በሶላቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁት፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
32አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 32

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 32 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያም እነርሱ አደራዎቻቸውንና ቃል ኪዳናቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 32/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 30–34. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers