አል-መዓሪጅ · 33/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَالَّذِينَ هُم بِشَهَادَاتِهِمْ قَائِمُونَ ۝٣٣
Wallazeena hum bishahaadaatihim qaaa`imoon
📖 በአማርኛ
እነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 31-35 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

31فَمَنِ ابْتَغَىٰ وَرَاءَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْعَادُونَ
ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው፡፡
32وَالَّذِينَ هُمْ لِأَمَانَاتِهِمْ وَعَهْدِهِمْ رَاعُونَ
እነዚያም እነርሱ አደራዎቻቸውንና ቃል ኪዳናቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
33وَالَّذِينَ هُم بِشَهَادَاتِهِمْ قَائِمُونَ
እነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት፡፡
34وَالَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ يُحَافِظُونَ
እነዚያም እነርሱ በሶላቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁት፡፡
35أُولَٰئِكَ فِي جَنَّاتٍ مُّكْرَمُونَ
እነዚህ (ከዚህ በላይ የተወሱት ሁሉ) በገነቶች ውስጥ የሚከበሩ ናቸው፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
33አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 33

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 33 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 33/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 31–35. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers