አል-መዓሪጅ · 31/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
فَمَنِ ابْتَغَىٰ وَرَاءَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْعَادُونَ ۝٣١
Famanib taghaa waraaa`a zaalika fa ulaaa`ika humul `aadoon
📖 በአማርኛ
ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 29-33 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

29وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
30إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በእነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
31فَمَنِ ابْتَغَىٰ وَرَاءَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْعَادُونَ
ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው፡፡
32وَالَّذِينَ هُمْ لِأَمَانَاتِهِمْ وَعَهْدِهِمْ رَاعُونَ
እነዚያም እነርሱ አደራዎቻቸውንና ቃል ኪዳናቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
33وَالَّذِينَ هُم بِشَهَادَاتِهِمْ قَائِمُونَ
እነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
31አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 31

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 31 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 31/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 29–33. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers