አል-ሙዝዘሚል · 11/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል
وَذَرْنِي وَالْمُكَذِّبِينَ أُولِي النَّعْمَةِ وَمَهِّلْهُمْ قَلِيلًا ۝١١
Wa zarnee walmukaz zibeena ulin na`mati wa mahhilhum qaleelaa
📖 በአማርኛ
የድሎት ባለቤቶችም ከኾኑት አስተባባዮች ጋር ተዎኝ፡፡ ጥቂትንም ጊዜ አቆያቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል

9رَّبُّ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ فَاتَّخِذْهُ وَكِيلًا
(እርሱም) የምሥራቅና የምዕራብ ጌታ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ መጠጊያ አድርገህም ያዘው፡፡
10وَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَاهْجُرْهُمْ هَجْرًا جَمِيلًا
(ከሓዲዎች) በሚሉትም ላይ ታገሥ፡፡ መልካምንም መተው ተዋቸው፡፡
11وَذَرْنِي وَالْمُكَذِّبِينَ أُولِي النَّعْمَةِ وَمَهِّلْهُمْ قَلِيلًا
የድሎት ባለቤቶችም ከኾኑት አስተባባዮች ጋር ተዎኝ፡፡ ጥቂትንም ጊዜ አቆያቸው፡፡
12إِنَّ لَدَيْنَا أَنكَالًا وَجَحِيمًا
እኛ ዘንድ ከባድ ማሰሪያዎች እሳትም አልለና፡፡
13وَطَعَامًا ذَا غُصَّةٍ وَعَذَابًا أَلِيمًا
የሚያንቅ ምግብም፤ አሳማሚ ቅጣትም (አልለ)
አል-ሙዝዘሚልቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙዝዘሚል 11

ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የድሎት ባለቤቶችም ከኾኑት አስተባባዮች ጋር ተዎኝ፡፡ ጥቂትንም ጊዜ አቆያቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/20 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል المزمل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ስሙ, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል mp3, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers