አል-ሙዝዘሚል · 13/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል
وَطَعَامًا ذَا غُصَّةٍ وَعَذَابًا أَلِيمًا ۝١٣
Wa ta`aaman zaa ghussa tinw wa`azaaban aleemaa
📖 በአማርኛ
የሚያንቅ ምግብም፤ አሳማሚ ቅጣትም (አልለ)

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል

11وَذَرْنِي وَالْمُكَذِّبِينَ أُولِي النَّعْمَةِ وَمَهِّلْهُمْ قَلِيلًا
የድሎት ባለቤቶችም ከኾኑት አስተባባዮች ጋር ተዎኝ፡፡ ጥቂትንም ጊዜ አቆያቸው፡፡
12إِنَّ لَدَيْنَا أَنكَالًا وَجَحِيمًا
እኛ ዘንድ ከባድ ማሰሪያዎች እሳትም አልለና፡፡
13وَطَعَامًا ذَا غُصَّةٍ وَعَذَابًا أَلِيمًا
የሚያንቅ ምግብም፤ አሳማሚ ቅጣትም (አልለ)
14يَوْمَ تَرْجُفُ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ وَكَانَتِ الْجِبَالُ كَثِيبًا مَّهِيلًا
ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን፡፡
15إِنَّا أَرْسَلْنَا إِلَيْكُمْ رَسُولًا شَاهِدًا عَلَيْكُمْ كَمَا أَرْسَلْنَا إِلَىٰ فِرْعَوْنَ رَسُولًا
እኛ በእናንተ ላይ መስካሪ መልክተኛን ወደእናንተ ላክን፡፡ ወደ ፈርዖን መልክተኛን እንደላክን፡፡
አል-ሙዝዘሚልቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙዝዘሚል 13

ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የሚያንቅ ምግብም፤ አሳማሚ ቅጣትም (አልለ)

ሱረቱ አንቀጽ 13/20 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል المزمل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ስሙ, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል mp3, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers