አል-ሙዝዘሚል · 14/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል
يَوْمَ تَرْجُفُ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ وَكَانَتِ الْجِبَالُ كَثِيبًا مَّهِيلًا ۝١٤
Yawma tarjuful ardu waljibaalu wa kaanatil jibaalu kaseebam maheelaa
📖 በአማርኛ
ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል

12إِنَّ لَدَيْنَا أَنكَالًا وَجَحِيمًا
እኛ ዘንድ ከባድ ማሰሪያዎች እሳትም አልለና፡፡
13وَطَعَامًا ذَا غُصَّةٍ وَعَذَابًا أَلِيمًا
የሚያንቅ ምግብም፤ አሳማሚ ቅጣትም (አልለ)
14يَوْمَ تَرْجُفُ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ وَكَانَتِ الْجِبَالُ كَثِيبًا مَّهِيلًا
ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን፡፡
15إِنَّا أَرْسَلْنَا إِلَيْكُمْ رَسُولًا شَاهِدًا عَلَيْكُمْ كَمَا أَرْسَلْنَا إِلَىٰ فِرْعَوْنَ رَسُولًا
እኛ በእናንተ ላይ መስካሪ መልክተኛን ወደእናንተ ላክን፡፡ ወደ ፈርዖን መልክተኛን እንደላክን፡፡
16فَعَصَىٰ فِرْعَوْنُ الرَّسُولَ فَأَخَذْنَاهُ أَخْذًا وَبِيلًا
ፈርዖንም መልክተኛውን አመጸ፤ ብርቱ መያዝንም ያዝነው፡፡
አል-ሙዝዘሚልቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙዝዘሚል 14

ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/20 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል المزمل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ስሙ, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል mp3, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers