አል-ቂያማ · 26/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
كَلَّا إِذَا بَلَغَتِ التَّرَاقِيَ ۝٢٦
Kallaaa izaa balaghatit taraaqee
📖 በአማርኛ
ንቁ (ነፍስ) ብሪዎችን በደረሰች ጊዜ፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 24-28 — ሱረቱ አል-ቂያማ

24وَوُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ بَاسِرَةٌ
ፊቶችም በዚያ ቀን ጨፍጋጊዎች ናቸው፡፡
25تَظُنُّ أَن يُفْعَلَ بِهَا فَاقِرَةٌ
በርሳቸውም ዐደጋ እንደሚሠራባቸው ያረጋግጣሉ፡፡
26كَلَّا إِذَا بَلَغَتِ التَّرَاقِيَ
ንቁ (ነፍስ) ብሪዎችን በደረሰች ጊዜ፤
27وَقِيلَ مَنْ ۜ رَاقٍ
«አሻሪው ማነው?» በተባለም ጊዜ፡፡
28وَظَنَّ أَنَّهُ الْفِرَاقُ
(ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
26አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 26

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 26 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ንቁ (ነፍስ) ብሪዎችን በደረሰች ጊዜ፤

ሱረቱ አንቀጽ 26/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 24–28. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers