አል-ቂያማ · 29/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
وَالْتَفَّتِ السَّاقُ بِالسَّاقِ ۝٢٩
Waltaffatis saaqu bissaaq
📖 በአማርኛ
ባትም በባት በተጣበቀች ጊዜ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 27-31 — ሱረቱ አል-ቂያማ

27وَقِيلَ مَنْ ۜ رَاقٍ
«አሻሪው ማነው?» በተባለም ጊዜ፡፡
28وَظَنَّ أَنَّهُ الْفِرَاقُ
(ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡
29وَالْتَفَّتِ السَّاقُ بِالسَّاقِ
ባትም በባት በተጣበቀች ጊዜ፡፡
30إِلَىٰ رَبِّكَ يَوْمَئِذٍ الْمَسَاقُ
በዚያ ቀን መነዳቱ ወደ ጌታህ (ፍርድ) ነው፡፡
31فَلَا صَدَّقَ وَلَا صَلَّىٰ
አላመነምም አልሰገደምም፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
29አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 29

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 29 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ባትም በባት በተጣበቀች ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 29/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 27–31. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers