አል-ቂያማ · 28/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
وَظَنَّ أَنَّهُ الْفِرَاقُ ۝٢٨
Wa zanna annahul firaaq
📖 በአማርኛ
(ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 26-30 — ሱረቱ አል-ቂያማ

26كَلَّا إِذَا بَلَغَتِ التَّرَاقِيَ
ንቁ (ነፍስ) ብሪዎችን በደረሰች ጊዜ፤
27وَقِيلَ مَنْ ۜ رَاقٍ
«አሻሪው ማነው?» በተባለም ጊዜ፡፡
28وَظَنَّ أَنَّهُ الْفِرَاقُ
(ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡
29وَالْتَفَّتِ السَّاقُ بِالسَّاقِ
ባትም በባት በተጣበቀች ጊዜ፡፡
30إِلَىٰ رَبِّكَ يَوْمَئِذٍ الْمَسَاقُ
በዚያ ቀን መነዳቱ ወደ ጌታህ (ፍርድ) ነው፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
28አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 28

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 28 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 28/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 26–30. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers