አል-ቂያማ · 34/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ ۝٣٤
Awlaa laka fa awlaa
📖 በአማርኛ
የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 32-36 — ሱረቱ አል-ቂያማ

32وَلَٰكِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
ግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡
33ثُمَّ ذَهَبَ إِلَىٰ أَهْلِهِ يَتَمَطَّىٰ
ከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡
34أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ
የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡
35ثُمَّ أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ
ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡
36أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَن يُتْرَكَ سُدًى
ሰው ስድ ኾኖ መትተውን ይጠረጥራልን?
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
34አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 34

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 34 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 34/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 32–36. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers