አል-ቂያማ · 35/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
ثُمَّ أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ ٣٥
Transliteration
Summa awlaa laka fa awla
ትርጉም (በአማርኛ)
📖 በአማርኛ
ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡
🎧 ስሙ
📜 አንቀጽ 33-37 — ሱረቱ አል-ቂያማ
33ثُمَّ ذَهَبَ إِلَىٰ أَهْلِهِ يَتَمَطَّىٰ
ከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡
34أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ
የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡
35ثُمَّ أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ
ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡
36أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَن يُتْرَكَ سُدًى
ሰው ስድ ኾኖ መትተውን ይጠረጥራልን?
37أَلَمْ يَكُ نُطْفَةً مِّن مَّنِيٍّ يُمْنَىٰ
የሚፈሰስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን?
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
35አንቀጽ
ትርጉም — አል-ቂያማ 35
ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 35 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡ሱረቱ አንቀጽ 35/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 33–37. በአማርኛ: العربية.
العربية
English
Bahasa Indonesia
Türkçe
Русский
فارسی
Français
اردو
বাংলা
Deutsch
Español
中文
हिन्दी
Português
Italiano
ภาษาไทย
Polski
Nederlands
Shqip
Kiswahili
O'zbek
தமிழ்
Melayu
Bosanski
Soomaali
Azərbaycan
کوردی
한국어
日本語
Svenska
Dansk
Norsk
پښتو
മലയാളം
සිංහල
Tamazight
Hausa
አማርኛ
Български
Тоҷикӣ
Қазақша
Filipino
سنڌي
Yorùbá
Fulfulde
Татарча
ئۇيغۇرچە
Кыргызча
ਪੰਜਾਬੀ
Jawa
తెలుగు
မြန်မာ
ગુજરાતી
Oromo
मराठी
Tiếng Việt
Malagasy
Нохчийн
Wolof
ދިވެހި
ಕನ್ನಡ
Українська
Ελληνικά
ქართული
ខ្មែរ
دری
Qafar af
Maranao
नेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Monday, September 7, 2026
Don't forget us in your sincere prayers








