አል-ቂያማ · 33/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
ثُمَّ ذَهَبَ إِلَىٰ أَهْلِهِ يَتَمَطَّىٰ ۝٣٣
Summa zahaba ilaaa ahlihee yatamatta
📖 በአማርኛ
ከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 31-35 — ሱረቱ አል-ቂያማ

31فَلَا صَدَّقَ وَلَا صَلَّىٰ
አላመነምም አልሰገደምም፡፡
32وَلَٰكِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
ግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡
33ثُمَّ ذَهَبَ إِلَىٰ أَهْلِهِ يَتَمَطَّىٰ
ከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡
34أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ
የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡
35ثُمَّ أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ
ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
33አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 33

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 33 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 33/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 31–35. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers