አል-ኢንሳን · 18/31
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሳን
عَيْنًا فِيهَا تُسَمَّىٰ سَلْسَبِيلًا ۝١٨
Aynan feeha tusammaa salsabeelaa
📖 በአማርኛ
በውስጧ ያለችውን ሰልሰቢል ተብላ የምትጠራውን ምንጭ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አል-ኢንሳን

16قَوَارِيرَ مِن فِضَّةٍ قَدَّرُوهَا تَقْدِيرًا
መለካትን የለኳቸው በኾኑ የብር ብርጭቆዎች (ይዝዞርባቸዋል)፡፡
17وَيُسْقَوْنَ فِيهَا كَأْسًا كَانَ مِزَاجُهَا زَنجَبِيلًا
በእርሷም መበረዣዋ ዘንጀቢል የኾነችን ጠጅ ይጠጣሉ፡፡
18عَيْنًا فِيهَا تُسَمَّىٰ سَلْسَبِيلًا
በውስጧ ያለችውን ሰልሰቢል ተብላ የምትጠራውን ምንጭ፡፡
19۞ وَيَطُوفُ عَلَيْهِمْ وِلْدَانٌ مُّخَلَّدُونَ إِذَا رَأَيْتَهُمْ حَسِبْتَهُمْ لُؤْلُؤًا مَّنثُورًا
በእነርሱም ላይ (ባሉበት ኹነታ) የሚዘወትሩ ወጣት ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡ ባየሃቸው ጊዜ የተበተነ ሉል ናቸው ብለህ ታስባቸዋለህ፡፡
20وَإِذَا رَأَيْتَ ثَمَّ رَأَيْتَ نَعِيمًا وَمُلْكًا كَبِيرًا
እዚያም በተመለከትክ ጊዜ ጸጋንና ታላቅ ንግሥናን ታያለህ፡፡
አል-ኢንሳንቁርአን ማውጫ
31አንቀጽ
MedinanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሳን 18

ሱረቱ አል-ኢንሳን አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በውስጧ ያለችውን ሰልሰቢል ተብላ የምትጠራውን ምንጭ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 18/31 — ሱረቱ አል-ኢንሳን الإنسان (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሳን ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሳን ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሳን mp3, ሱረቱ አል-ኢንሳን pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers