አል-ሙርሳላት · 27/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
وَجَعَلْنَا فِيهَا رَوَاسِيَ شَامِخَاتٍ وَأَسْقَيْنَاكُم مَّاءً فُرَاتًا ۝٢٧
Wa ja`alnaa feehaa rawaasiya shaamikhaatinw wa asqainaakum maaa`an furaataa
📖 በአማርኛ
በውስጧም ከፍተኛዎችን ተራራዎች አደረግን፡፡ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 25-29 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

25أَلَمْ نَجْعَلِ الْأَرْضَ كِفَاتًا
ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን?
26أَحْيَاءً وَأَمْوَاتًا
ሕያዋን ኾናችሁ ሙታንም ኾናችሁ፡፡
27وَجَعَلْنَا فِيهَا رَوَاسِيَ شَامِخَاتٍ وَأَسْقَيْنَاكُم مَّاءً فُرَاتًا
በውስጧም ከፍተኛዎችን ተራራዎች አደረግን፡፡ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ፡፡
28وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
29انطَلِقُوا إِلَىٰ مَا كُنتُم بِهِ تُكَذِّبُونَ
«ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት (ቅጣት) አዝግሙ፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
27አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 27

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 27 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በውስጧም ከፍተኛዎችን ተራራዎች አደረግን፡፡ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 27/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 25–29. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers