አን-ነበእ · 31/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
إِنَّ لِلْمُتَّقِينَ مَفَازًا ۝٣١
Inna lil mutta qeena mafaaza
📖 በአማርኛ
ለጥንቁቆቹ መዳኛ ስፍራ አልላቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 29-33 — ሱረቱ አን-ነበእ

29وَكُلَّ شَيْءٍ أَحْصَيْنَاهُ كِتَابًا
ነገሩንም ሁሉ የተጻፈ ሲኾን አጠቃለልነው፡፡
30فَذُوقُوا فَلَن نَّزِيدَكُمْ إِلَّا عَذَابًا
ቅመሱም ቅጣትንም እንጅ (ሌላን) አንጨምራችሁም (ይባላሉ)፡፡
31إِنَّ لِلْمُتَّقِينَ مَفَازًا
ለጥንቁቆቹ መዳኛ ስፍራ አልላቸው፡፡
32حَدَائِقَ وَأَعْنَابًا
አትክልቶችና ወይኖችም፡፡
33وَكَوَاعِبَ أَتْرَابًا
እኩያዎች የኾኑ ጡተ ጉቻማዎችም፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
31አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 31

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 31 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለጥንቁቆቹ መዳኛ ስፍራ አልላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 31/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 29–33. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers