አን-ናዚዓት · 41/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ ۝٤١
Fa innal jannata hiyal maawaa
📖 በአማርኛ
ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 39-43 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

39فَإِنَّ الْجَحِيمَ هِيَ الْمَأْوَىٰ
ገሀነም እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡
40وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ
በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ
41فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ
ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡
42يَسْأَلُونَكَ عَنِ السَّاعَةِ أَيَّانَ مُرْسَاهَا
«ከሰዓቲቱ መቼ ነው መኾኛዋ?» ሲሉ ይጠይቁሃል፡፡
43فِيمَ أَنتَ مِن ذِكْرَاهَا
አንተ እርሷን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ?
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
41አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 41

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 41 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 41/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 39–43. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers