አን-ናዚዓት · 40/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ ۝٤٠
Wa ammaa man khaafa maqaama Rabbihee wa nahan nafsa `anil hawaa
📖 በአማርኛ
በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 38-42 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

38وَآثَرَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا
ቅርቢቱንም ሕይወት የመረጠ፣
39فَإِنَّ الْجَحِيمَ هِيَ الْمَأْوَىٰ
ገሀነም እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡
40وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ
በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ
41فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ
ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡
42يَسْأَلُونَكَ عَنِ السَّاعَةِ أَيَّانَ مُرْسَاهَا
«ከሰዓቲቱ መቼ ነው መኾኛዋ?» ሲሉ ይጠይቁሃል፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
40አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 40

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 40 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ

ሱረቱ አንቀጽ 40/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 38–42. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers