አን-ናዚዓት · 42/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
يَسْأَلُونَكَ عَنِ السَّاعَةِ أَيَّانَ مُرْسَاهَا ۝٤٢
Yas`aloonaka `anis saa`ati ayyaana mursaahaa
📖 በአማርኛ
«ከሰዓቲቱ መቼ ነው መኾኛዋ?» ሲሉ ይጠይቁሃል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 40-44 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

40وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ
በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ
41فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ
ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡
42يَسْأَلُونَكَ عَنِ السَّاعَةِ أَيَّانَ مُرْسَاهَا
«ከሰዓቲቱ መቼ ነው መኾኛዋ?» ሲሉ ይጠይቁሃል፡፡
43فِيمَ أَنتَ مِن ذِكْرَاهَا
አንተ እርሷን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ?
44إِلَىٰ رَبِّكَ مُنتَهَاهَا
(የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
42አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 42

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 42 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከሰዓቲቱ መቼ ነው መኾኛዋ?» ሲሉ ይጠይቁሃል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 42/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 40–44. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 21, 2026

Don't forget us in your sincere prayers