አል-ኢንሺቃቅ · 23/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
وَاللَّهُ أَعْلَمُ بِمَا يُوعُونَ ۝٢٣
Wallaahu a`lamu bimaa yoo`oon
📖 በአማርኛ
አላህም (በልቦቻቸው) የሚቆጥሩትን ዐዋቂ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

21وَإِذَا قُرِئَ عَلَيْهِمُ الْقُرْآنُ لَا يَسْجُدُونَ ۩
በእነርሱም ላይ ቁርኣን በተነበበ ጊዜ የማይሰግዱት፤ (ምንአላቸው?)
22بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا يُكَذِّبُونَ
በእርግጡ እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ) ያስተባብላሉ፡፡
23وَاللَّهُ أَعْلَمُ بِمَا يُوعُونَ
አላህም (በልቦቻቸው) የሚቆጥሩትን ዐዋቂ ነው፡፡
24فَبَشِّرْهُم بِعَذَابٍ أَلِيمٍ
በአሳማሚ ቅጣትም አብስራቸው፡፡
25إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ
ግን እነዚያ ያመኑና መልካሞችን የሠሩ ለእነርሱ የማይቆረጥ ምንዳ አልላቸው፡፡
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 23

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አላህም (በልቦቻቸው) የሚቆጥሩትን ዐዋቂ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers